YT_TheGeneration

                                                                            YaTewlidTheGeneration

ሰሎሞናዊ ሥርወ መንግሥት

ከዓጼ ዘርዐ ያዕቆብ (1426 ..) ወዲህ እስከ ዘመነ መሳፍንት

በ፲፬፻፳፮ ዓ.ም. ከነገሡት ከዓጼ ዘርዐ ያዕቆብ ወዲህ ያሉት የኢትዮጵያ ነገሥታት ስማቸውና የግዛታቸው ዘመን ከዚህ በታች ይገኛሉ።

ስም

ስመ መንግሥት (የግብር ስም)

አባት

ግዛት ዓመታት

ዓመተ ምሕረት

ዓጼ ዘርዐ ያዕቆብ

ቁስጠንጢኖስ

ቀዳማዊ ዳዊት

፴፬

፲፬፻፳፮ - ፲፬፻፷

ዓጼ በእደ ማርያም

ዓጼ ዘርዐ ያዕቆብ

፲፬፻፷ - ፲፬፻፸

ዓጼ እስክንድር

ዓጼ በአደ ማርያም

፲፮ ከ፭ ወር

፲፬፻፸ - ፲፬፻፹፮

ዓጼ ዐምደ ጽዮን

ዓጼ እስክንድር

፲፬፻፹፯

ዓጼ ናዖድ

አንበሳ ዘፀር

ዓጼ በአደ ማርያም

፲፫

፲፬፻፹፯ - ፲፭፻

ዓጼ ልብነ ድንግል

ወናግ ሰገድ

ዓጼ ናዖድ

፵፪

፲፭፻ - ፲፭፻፴፫

ዓጼ ገላውዴዎስ

አጽናፍ ሰገድ

ዓጼ ልበነ ድንግል

፲፱

፲፭፻፴፫ - ፲፭፻፶፩

ዓጼ ሚናስ

አድማስ ሰገድ

ዓጼ ልብነ ድንግል

፲፭፻፶፩ - ፲፭፻፶፭

ዓጼ ሠርፀ ድንግል

መለክ ሰገድ

ዓጼ ሚናስ

፴፬

፲፭፻፶፭ - ፲፭፻፹፰

ዓጼ ያዕቆብ

ዓጼ ሚናስ

፲፭፻፹፰ - ፲፭፻፺፭

ዓጼ ዘድንግል

አቤቶ ልሳነ ክርስቶስ (እሳቸውም የዓጼ ሚናስ ልጅ)

፲፭፻፺፭ - ፲፭፻፺፯

ዓጼ ሱስንዮስ

ሥልጣን ሰገድ

አቤቶሁን ፋሲል (እሳቸውም የዓጼ ልብነ ድንግል የልጅ ልጅ)

፳፯

፲፭፻፺፯ - ፲፮፻፳፬

ዓጼ ፋሲል

ዓለም ሰገድ

ዓጼ ሱስንዮስ

፴፮

፲፮፻፳፬ - ፲፮፻፷

ቀዳማዊ ዓፄ ዮሐንስ

አእላፍ ሰገድ

ዓጼ ፋሲል

፲፭

፲፮፻፷ - ፲፮፻፸፬

ቀዳማዊ ዓፄ ኢያሱ

አድያም ሰገድ

ቀዳማዊ ዓጼ ዮሐንስ

፳፬

፲፮፻፸፬ - ፲፮፻፺፰

ዓጼ ተክለ ሃይማኖት

ሉል ሰገድ

ቀዳማዊ ዓጼ ኢያሱ

፲፮፻፺፰ - ፲፯፻

ዓጼ ቴዎፍሎስ

አጽራር ሰገድ

ቀዳማዊ ዓጼ ዮሐንስ

፫ ከ፫ ወር

፲፯፻ - ፲፯፻፫

ዓጼ ዮስጦስ

ደዳዝማች ድል በኢየሱስ

፲፯፻፫ - ፲፯፻፰

ዳግማዊ ዓጼ ዳዊት

አደባር ሰገድ

ቀዳማዊ ዓጼ ኢያሱ

፲፯፻፰ - ፲፯፻፲፫

ዓጼ በካፋ

መሲሕ ሰገድ

ቀዳማዊ ዓጼ ኢያሱ

፲፯፻፲፫ - ፲፯፻፳፫

ዳግማዊ ዓጼ ኢያሱ

ብርሃን ሰገድ

ዓጼ በካፋ

፳፭

፲፯፻፳፫ - ፲፯፻፵፯

ዓጼ ኢዮአስ

ዳግማዊ ዓጼ ኢያሱ

፲፭

፲፯፻፵፯ - ፲፯፻፷፫

ዳግማዊ ዓጼ ዮሐንስ

ዘዋሕድ እዴሁ

ቀዳማዊ ዓጼ ኢያሱ

፭ ወር

፲፯፻፷፫

ዳግማዊ ዓጼ ተክለ ሃይማኖት

አድማስ ሰገድ

ዳግማዊ ዓጼ ዮሐንስ

፲፯፻፷፫ - ፲፯፻፸

ቀዳማዊ ሰሎሞን

ዮሐንስ

ዳግማዊ ዓጼ ዳዊት

፲፯፻፸ - ፲፯፻፸፪

ቀዳማዊ ዓጼ ተክለ ጊዮርጊስ

ፈጻሜ መንግሥት

ዳግማዊ ዓጼ ዮሐንስ

፲፯፻፸፪ - ፲፯፻፸፯

[]

ምንጭ ፡ ውክፔዲያ (Wikipedia.org)

  • ዮሐንስ ወልደ ማርያም፣ የዓለም ታሪክ - ከጂዎግራፊ ጋር የተያያዘ፤ ፲፱፻፴፮ ዓ.ም.

እትዮጵያ ለዘላለም ትኑር!!!

Long Live Ethiopia!

......ያ ትውልድ......
ታሪካችሁ ህያው ነው!

The Generation is Immortal!

 

እኛን ማግኘት/Contact us

This email address is being protected from spambots. You need JavaScript enabled to view it.

703 300 4302