በትግራይ ክ/ሀ ተምቤን አውራጃ ዓዲ አቡን ወረዳ በ1971
በደርግና ተባባሪዎቹ ቀይ ሽብር የተገደሉ
ተራ ቁ. | ስም ከነአባት | ቀበሌ | የቤት ቁጥር | የተገደሉበት ቀን | መግለጫ |
1 | አስመላሽ ገብሩ | ||||
2 | ፍቃዱ ተክለሃይማኖት | ||||
3 | ገ/ማርያም ስብሃቱ | ||||
4 | ገ/ጻድቅ ገ/የሱስ | ||||
5 | ገ/ጻድቅ ሀጎስ | ||||
6 | ኢብራሂም አብዱልቃድር | ||||
7 | ሰለሞን ኢያሱ | ||||
8 | ታደሰ | ||||
9 | ተ/ማርያም በየነ | ||||
10 | ተስፋጽዮን | ||||
11 | ተስፋይ ገብረህይወት | ||||
12 | ተስፋይ ገብሩ | ||||
13 | ወልዳይ ገፁ | ||||
ማስታወሻ ፡
የተከበራችሁ ጎብኚዎቻችን የሰማዕታቱ መታሰቢያ ድረ ገጽ
ለጊዜው በአገኘነው መረጃ የተዘጋጀ በመሆኑ፦
- ያልተካተቱ ወገኖች ካሉ
- የስም ስህተት ካለ
- ስማቸው የተካተተው የተሟላ አድራሻ ካላችሁ
- የሰማህታቱ ፎቶ ያላችሁ
- ተጨማሪ መረጃ ያላችሁ
- የምታውቁት የመረጃ ምንጭ ካለ
- በስህተት በሕይወት ያሉ ተጽፈው ከሆነ
በአጠቃላይ ይህ ድረ ገጽ ሊሟላና ሊዳብር የሚችለው በተለይ በሕይወት ባሉት
የዚያ ትውልድ አካላት ትብብርና ድጋፍ በመሆኑ ማንኛውንም አስተያየታችሁንና
ትብብራችሁን ትልኩልን ዘንድ በትህትና እንጠይቃለን።