ትግራይ፦ ሽሬ በ1971/73
በደርግና ተባባሪዎቹ ቀይ ሽብር የተገደሉ
ተራ ቁ. | ስም | የተገደሉበት ቀን | መግለጫ |
1 | አዳነ መሃሪ | ||
2 | አዲሱ ሃይለስላሴ | ||
3 | አለምሰገድ አሰፋ | ||
4 | አማኑኤል ገብረስላሴ | ||
5 | አምሃጽዮን ገብረኪዳን | ||
6 | አሰገደች ወልደሰንበት | ||
7 | በርኽ አብርሃ | ||
8 | በርኽ ረዳኢ | ||
9 | ብዙአየሁ ገ/እግዚአብሄር | ||
10 | ደርሶ ገ/እግዚአብሄር | ||
11 | ደስታ አብርሃም | ||
12 | ኢዮብ ገብረመድህን | ||
13 | ፋሲል ገብረሚካኤል | ||
14 | ፍቅሬ አርአያ | ||
15 | ፍስሃጽዮን | ||
16 | ፍስሃ ወልደኪዳን | ||
17 | ገብረአምላክ አዳነ | ||
18 | ካህሳይ ገሰሰ | ||
19 | ማሞ ወልዱ | ||
20 | መብራህቶም ስዩም | ||
21 | መርሳ ተክሉ | ||
22 | ነጋሽ ጥላሁን | ||
23 | ንጉስ ነጋ | ||
24 | ተጠምቀ ገ/ማርያም | ||
25 | ወልዳይ | ||
26 | ወልዳይ አዳነ | ||
ማስታወሻ ፡
የተከበራችሁ ጎብኚዎቻችን የሰማዕታቱ መታሰቢያ ድረ ገጽ
ለጊዜው በአገኘነው መረጃ የተዘጋጀ በመሆኑ፦
- ያልተካተቱ ወገኖች ካሉ
- የስም ስህተት ካለ
- ስማቸው የተካተተው የተሟላ አድራሻ ካላችሁ
- የሰማህታቱ ፎቶ ያላችሁ
- ተጨማሪ መረጃ ያላችሁ
- የምታውቁት የመረጃ ምንጭ ካለ
- በስህተት በሕይወት ያሉ ተጽፈው ከሆነ
በአጠቃላይ ይህ ድረ ገጽ ሊሟላና ሊዳብር የሚችለው በተለይ በሕይወት ባሉት
የዚያ ትውልድ አካላት ትብብርና ድጋፍ በመሆኑ ማንኛውንም አስተያየታችሁንና
ትብብራችሁን ትልኩልን ዘንድ በትህትና እንጠይቃለን።