በትግራይ ክ/ሀ ሽሬ አውራጃ ፃአዳ አምባ ወረዳ በ1974/76
በደርግና ተባባሪዎቹ ቀይ ሽብር የተገደሉ
ተራ ቁ. | ስም ከነአባት | ቀበሌ | የቤት ቁጥር | የተገደሉበት ቀን | መግለጫ |
1 | አይናለም ገሰሰው | 1974 | |||
2 | ገ/ማርያም ንርዖ | 1976 | |||
3 | አለቃ በርሔ ወልደማርያም | 1974 | |||
4 | ካህሳይ ወ/ማርያም | 1974 | |||
5 | ካህሳይ ገ/መስቀል | 1974 | |||
6 | ክብረአብ በርሄ | 1974 | ቄስ | ||
7 | ታደሰ ገ/እግዚአብሄር | 1976 | |||
8 | ተ/ማርያም መኮንን | 1974 | |||
9 | ወርቀልዑል ታደሰ | 1976 | |||
ማስታወሻ ፡
የተከበራችሁ ጎብኚዎቻችን የሰማዕታቱ መታሰቢያ ድረ ገጽ
ለጊዜው በአገኘነው መረጃ የተዘጋጀ በመሆኑ፦
- ያልተካተቱ ወገኖች ካሉ
- የስም ስህተት ካለ
- ስማቸው የተካተተው የተሟላ አድራሻ ካላችሁ
- የሰማህታቱ ፎቶ ያላችሁ
- ተጨማሪ መረጃ ያላችሁ
- የምታውቁት የመረጃ ምንጭ ካለ
- በስህተት በሕይወት ያሉ ተጽፈው ከሆነ
በአጠቃላይ ይህ ድረ ገጽ ሊሟላና ሊዳብር የሚችለው በተለይ በሕይወት ባሉት
የዚያ ትውልድ አካላት ትብብርና ድጋፍ በመሆኑ ማንኛውንም አስተያየታችሁንና
ትብብራችሁን ትልኩልን ዘንድ በትህትና እንጠይቃለን።