ጐንደር ልዩ ልዩ
በደርግና ተባባሪዎቹ ቀይ ሽብር የተገደሉ
ተራ ቁ. | ስም ከነአባት | የተገደሉበት ቀን | መግለጫ |
1 | ሞላ ወረደ | ድብባህር | |
2 | ሃይሌ ደሴ | ሚያዝያ 1969 | |
3 | ይግዛው ደስታ | ሚያዝያ 1969 | |
4 | ከበደ (ቢቢሲ) | ጠለምት | |
5 | አባይ ድምጹ | ||
6 | አበባው ደሴ | ||
7 | አበባው መኮንን | ||
8 | አበረ ይልማ | ||
9 | ዓለሙ አደም | ||
10 | በለው ይታየው | ||
11 | እያዩ ሰርፁ | ||
12 | ፍስሀ ሲራክ | ||
13 | ግርማ አሰፋ | ||
14 | ጌታቸው መኮንን | ||
15 | እያሱ ደበሳይ | ||
16 | ቅንነት ዋሴ | ||
17 | ማርቆስ መክብብ | ||
18 | ማሩ ሰማ | ||
19 | መላኩ ፀጋው | ||
20 | መላክ ገ/ሚካኤል | ||
21 | ነጋ ቆሪጥ | ||
22 | ሼክ ሁመር | ||
23 | ታገኝ ብርሃኑ | ||
24 | ተፈሪ ሰልገን | ||
25 | ዮሐንስ አሥረስ | ||
26 | ዮሐንስ ደሴ እና | ||
27 | ዮሐንስ ሽፈራው | ||
28 | ዮናስ አዲሱ | መምህር | |
ማስታወሻ ፡
የተከበራችሁ ጎብኚዎቻችን የሰማዕታቱ መታሰቢያ ድረ ገጽ
ለጊዜው በአገኘነው መረጃ የተዘጋጀ በመሆኑ፦
- ያልተካተቱ ወገኖች ካሉ
- የስም ስህተት ካለ
- ስማቸው የተካተተው የተሟላ አድራሻ ካላችሁ
- የሰማህታቱ ፎቶ ያላችሁ
- ተጨማሪ መረጃ ያላችሁ
- የምታውቁት የመረጃ ምንጭ ካለ
- በስህተት በሕይወት ያሉ ተጽፈው ከሆነ
በአጠቃላይ ይህ ድረ ገጽ ሊሟላና ሊዳብር የሚችለው በተለይ በሕይወት ባሉት
የዚያ ትውልድ አካላት ትብብርና ድጋፍ በመሆኑ ማንኛውንም አስተያየታችሁንና
ትብብራችሁን ትልኩልን ዘንድ በትህትና እንጠይቃለን።