YT_TheGeneration

                                                                            YaTewlidTheGeneration

 

ጎንደር ሰሜን፦ ደባርቅ

በደርግና ተባባሪዎቹ ቀይ ሽብር የተገደሉ

 

ተራ ቁ. ስም ከነአባት የተገደሉበት ቀን መግለጫ
1 አባይ አረዳ የካቲት 1969
2 አበበ አፅቀስላሴ አምዴ ሐምሌ 1970 ተማሪ
3 አዳሙ አበራ ሳልህ ግንቦት 1970
4 አደራጀው መኮንን ኅዳር 1971
5 አዲሱ መኮንን ኅዳር 1971
6 አዲሱ ነጋሽ ሚያዝያ 1971
7 አለማየሁ አዱኛ በየነ ግንቦት 1970
8 አስፋው ታረቀኝ ጀንበር ኅዳር 1971
9 ስመኝ አለባቸው ውቤ የካቲት 1972
10 ሲሳይ ቦጋለ ጥላዬ ግንቦት 1970
11 ታደሰ ደገፋ በዳሴ ግንቦት 1970
12 ተፈራ መኮንን ኅዳር 1971
13 ዘዋለ ዘገየ     

 

ማስታወሻ

የተከበራችሁ ጎብኚዎቻችን የሰማዕታቱ መታሰቢያ ድረ ገጽ

ለጊዜው በአገኘነው መረጃ የተዘጋጀ በመሆኑ፦

  • ያልተካተቱ ወገኖች ካሉ
  • የስም ስህተት ካለ
  • ስማቸው የተካተተው የተሟላ አድራሻ ካላችሁ
  • የሰማህታቱ ፎቶ ያላችሁ
  • ተጨማሪ መረጃ ያላችሁ
  • የምታውቁት የመረጃ ምንጭ ካለ
  • በስህተት በሕይወት ያሉ ተጽፈው ከሆነ

በአጠቃላይ ይህ ድረ ገጽ ሊሟላና ሊዳብር የሚችለው በተለይ በሕይወት ባሉት

የዚያ ትውልድ አካላት ትብብርና ድጋፍ በመሆኑ ማንኛውንም አስተያየታችሁንና

ትብብራችሁን ትልኩልን ዘንድ በትህትና እንጠይቃለን።

እትዮጵያ ለዘላለም ትኑር!!!

Long Live Ethiopia!

......ያ ትውልድ......
ታሪካችሁ ህያው ነው!

The Generation is Immortal!

 

እኛን ማግኘት/Contact us

This email address is being protected from spambots. You need JavaScript enabled to view it.

703 300 4302