ጎንደር ሊቦ
በደርግና ተባባሪዎቹ ቀይ ሽብር የተገደሉ
ተራ ቁ. | ስም ከነአባት | የተገደሉበት ቀን | መግለጫ |
1 | አድማስ ይመር አሸብር | መስከረም 1974 | |
2 | አግማስ ካሳሁን | ኅዳር 1972 | |
3 | ቢተው ከበደ ምርጫ | መስከረም 1971 | |
4 | እንዳለ ሙሉቀን | የካቲት 1970 | |
5 | እንዳለው በዜ | የካቲት 1970 | |
6 | እያዩ ፈረደ | ሐምሌ 1973 | |
7 | ካሳው ጌጤ አየለ | መስከረም 1974 | |
8 | ክብረት አስታጥቄ | ኅዳር 1972 | |
9 | ማሩ አካለ አለሙ | ኅዳር 1972 | |
10 | መላኩ አበጋዝ | መስከረም 1971 | |
11 | መላኩ አበጀ ጌታሁን | ኅዳር 1972 | |
12 | መንግስቱ ብሩ | መስከረም 1971 | |
13 | መንግስቱ ቢተው ባይነሳ | መስከረም 1974 | |
14 | መንግስቱ ተስፋዬ | መስከረም 1971 | |
15 | መንግስቱ ዮሴፍ አናጋው | ኅዳር 1972 | |
16 | ሞላ ካሳ ፋንታ | ኅዳር 1972 | ቄስ |
17 | ሞትባይኖር አስማረ | ሐምሌ 1973 | |
18 | ሰንደቄ ይመር አሸብር | መስከረም 1974 | |
19 | ሲሳይ ላቀው ተድላ | ጥር 1974 | |
20 | ተካ ፈረደ | መስከረም 1971 | |
21 | ተሻገር ፈረደ | መስከረም 1971 | |
22 | ጥጋቡ ወዛለም ጥጋቡ | ሐምሌ 1973 | |
23 | ጥቁሪ ይርዳው አብተው | መስከረም 1974 | |
24 | ወሌ ደምሴ | ጥር 1971 | |
25 | የሺ ተፈራ | መስከረም 1971 | |
ጎንደር ሊቦ፦ አዲስዘመን በደርግ ቀይ ሽብር የተገደሉ
ተራ ቁ. | ስም ከነአባት | የተገደሉበት ቀን | መግለጫ |
1 | አክሊሉ አስረስ | መስከረም 1971 | |
2 | አለምሰገድ አምባው | የካቲት 1972 | |
3 | አምሳሉ ተማቹ | መስከረም 1971 | መምህር |
4 | አስፋው ሞገስ | ሐምሌ 1973 | |
5 | አስማማው አያናው | መስከረም 1971 | |
6 | አውለው በየነ እንግዳ | መስከረም 1971 | |
7 | አያሌው መኮንን | ሐምሌ 1973 | |
8 | አይቼው መኩሪያ አካሉ | መስከረም 1971 | |
9 | ባየ እሸቴ ገብሩ | የካቲት 1972 | |
10 | በላይ አስማረ | ሐምሌ 1973 | |
11 | ጨመረ ደሳለኝ | ሐምሌ 1973 | |
12 | ቸሩ ጣፈጠ | የካቲት 1972 | |
13 | ዳዊት መዝሙር | መስከረም 1971 | መምህር |
14 | እያዩ ፈረደ | ሐምሌ 1970 | |
15 | ሃይለማርያም አባተ ውቤ | መስከረም 1971 | |
16 | ምንተስኖት አጋዘ | መስከረም 1971 | |
17 | ምስጋናው አካልነህ | ሐምሌ 1973 | |
18 | ሞትባይኖር ይግዛው | ሐምሌ 1973 | |
19 | ነጋሸ መሃመድ | የካቲት 1969 | |
20 | ታደሰ ቢተወኝ | የካቲት 1972 | |
21 | ጤጋ ጣፍጤ/ተጋ ጣፈጠ | ኅዳር 1972 | |
22 | ወንዴ መስፍን | ሐምሌ 1973 | |
23 | ወንድወሰን በለጠ | ሐምሌ 1973 | |
24 | ይስማው መኮንን | የካቲት 1972 | ቀኝ አዝማች |
25 | ዘካሪያስ አብዩ | ||
ማስታወሻ ፡
የተከበራችሁ ጎብኚዎቻችን የሰማዕታቱ መታሰቢያ ድረ ገጽ
ለጊዜው በአገኘነው መረጃ የተዘጋጀ በመሆኑ፦
- ያልተካተቱ ወገኖች ካሉ
- የስም ስህተት ካለ
- ስማቸው የተካተተው የተሟላ አድራሻ ካላችሁ
- የሰማህታቱ ፎቶ ያላችሁ
- ተጨማሪ መረጃ ያላችሁ
- የምታውቁት የመረጃ ምንጭ ካለ
- በስህተት በሕይወት ያሉ ተጽፈው ከሆነ
በአጠቃላይ ይህ ድረ ገጽ ሊሟላና ሊዳብር የሚችለው በተለይ በሕይወት ባሉት
የዚያ ትውልድ አካላት ትብብርና ድጋፍ በመሆኑ ማንኛውንም አስተያየታችሁንና
ትብብራችሁን ትልኩልን ዘንድ በትህትና እንጠይቃለን።