YT_TheGeneration

                                                                            YaTewlidTheGeneration

ሸዋ የረርና ከረዩ፦ ናዝሬት በ1969/70 በደርግ ቀይ ሽብር የተገደሉ

ተራ ቁ. ስም ከነአባት የተገደሉበት ቀን መግለጫ
1 አብዶ ዲታኛ  መምህር
2 አበበ መንገሻ
3 አበበ ተፈሪ ሊይዙት ሲሉ ሊያመልጥ ሲል የተገደለ
4 አበበ ዋሲሁን
5 አብርሃም ቢርቦ
6 አዲስዓለም መንግሥቱ
7 ዓለማየሁ እሸቴ
8 አለማየሁ ተስፋ
9 አምሃሥላሴ ጌታነህ (አንበሳው) 9 እና 40 ወንድማማቾች
10 አሸናፊ ተፈሪ
11 አስናቀ ገብሬ ሊይዙት ሲመጡ ራሱን ያጠፋ
12 አየለ ተሰማ
13 ባንትይፍሩ ሙላቴ
14 በቀለ ተታኩሶ የተሰዋ
15 በቀለ በላይ ወታደር ሁኖ በጥቆማ የተገደለ
16 በቀለ ደሳለኝ ተታኩሶ የተሰዋ
17 ብርሃኑ የሺጥላ
18 ደመቀ ስጦታው
19 ደምሰው ሽፈራው ከተማ ዳር የተገደሉ
20 ኤሊያስ አህመድ
21 እንዳሉ ኃይሌ አአ ተወስደው የተገደሉ
22 እሸቱ ነጋሽ
23 ገሠሠ ጋቴሎ
24 ጌታቸው ዋቅቶላ ቢንቢ ቅጽል ስሙ
25 ግርማ ሽፍቶ 
26 ካሳ ቢራቱ
27 ከበደ የሂሳብ መምህር
28 ኪዳኔ ቦኩ
29 ማሙሽ እንድሪስ
30 ማናየ  የጂኦግራፊ መምህር
31 መንግሥቱ በለጠ (ፍስሃ)
32 ሙሉጌታ ዓለሙ
33 ሙሉጌታ ለማ
34 ሙኒር መሃመድ ተታኩሶ የተሰዋ
35 ነጋ ዓየለ  የእንግሊዘኛ መምህር
36 ነጋ ሽበሺ
37 ኑሩ ሙቀቢል ከተማ ዳር የተገደሉ
38 ሬዲ ዓሊ አአ ተወስደው የተገደሉ
39 ሮማን ማሞ
40 ሳህሉ ጌታነህ 9 እና 40 ወንድማማቾች
41 ሲሳይ ለማ
42 ሰሎሞን አበበ
43 ሰለሞን መንገሻ ከተማ ዳር የተገደሉ
44 ታደሰ አበበ
45 ታሪክ አበራ
46 ታሪኩ ገንበዞ
47 ታሪኩዋ
48 ተፈራ ዋሲሁን
49 ተካ ገብሬ አአ ተወስደው የተገደሉ
50 ተረፈ ከተማ ዳር የተገደሉ
51 ተስፋዬ የጂኦግራፊ መምህር
52 ውብሸት ሙሉጌታ ከተማ ዳር የተገደሉ
53 ወይንሸት ከተማ ዳር የተገደሉ
54 ወርቁ ገብረጊዮርጊስ ከተማ ዳር የተገደሉ
55 ያሬድ ታደሰ ከተማ ዳር የተገደሉ
56 የዋላሸት ሸዋታጠቅ ከመኪና ወርዶ አምልጧል ይባላል

 

ማስታወሻ

የተከበራችሁ ጎብኚዎቻችን የሰማዕታቱ መታሰቢያ ድረ ገጽ

ለጊዜው በአገኘነው መረጃ የተዘጋጀ በመሆኑ፦

  • ያልተካተቱ ወገኖች ካሉ
  • የስም ስህተት ካለ
  • ስማቸው የተካተተው የተሟላ አድራሻ ካላችሁ
  • የሰማህታቱ ፎቶ ያላችሁ
  • ተጨማሪ መረጃ ያላችሁ
  • የምታውቁት የመረጃ ምንጭ ካለ
  • በስህተት በሕይወት ያሉ ተጽፈው ከሆነ

በአጠቃላይ ይህ ድረ ገጽ ሊሟላና ሊዳብር የሚችለው በተለይ በሕይወት ባሉት

የዚያ ትውልድ አካላት ትብብርና ድጋፍ በመሆኑ ማንኛውንም አስተያየታችሁንና

ትብብራችሁን ትልኩልን ዘንድ በትህትና እንጠይቃለን።

እትዮጵያ ለዘላለም ትኑር!!!

Long Live Ethiopia!

......ያ ትውልድ......
ታሪካችሁ ህያው ነው!

The Generation is Immortal!

 

እኛን ማግኘት/Contact us

This email address is being protected from spambots. You need JavaScript enabled to view it.

703 300 4302