በ1969/70 ከ1ኛ ፖሊስ ጣቢያ በደርግ ቀይ ሽብር የተገደሉ
ተራ ቁ. | ስም ከነአባት | ከ/ቀበሌ | መግለጫ |
1969 | |||
1 | አያልነህ አስማማው | ||
2 | አባይነህ ሁነኛው | ||
3 | ዓለማየሁ አንዱዓለም | ||
4 | አየሁ ብርሃኑ ደመቀ | ||
5 | ዓለማየሁ ማሞ | ||
6 | አብይ መኩሪያ | ||
7 | በየነ ግዛው | ||
8 | ዳን ኤልሀብቱ | ||
9 | ደምሰው ብዙ ወርቅ | ||
10 | ኤልያስ ወ/መድህን | ||
11 | ጌታሁን መኮንን | ||
12 | ኡስማን መሐመድ | ||
13 | መለሰ ደባልቄ | ||
14 | ተሾመ ዓለማየሁ | ||
15 | ወርቁ ሀ/ወልድ | ||
1970 | |||
16 | ወ/ሪት አዳነች አበበ አባደፋር | ||
17 | በላይ ንጋቱ | ||
18 | በያን ሱሩር ያሲን | ||
19 | ጎሳየ አደገህ | ||
20 | ቄስ ማሞ ዘለቀ | ||
21 | ሻፊቅ አብደላ መዳኒ | ||
22 | ተስፋዬ እንግዳ ማሩ | ||
23 | ተክለ ደብረጽዮን | ||
24 | ዮሴፍ አዳነ | ||
ማስታወሻ ፡
የተከበራችሁ ጎብኚዎቻችን የሰማዕታቱ መታሰቢያ ድረ ገጽ
ለጊዜው በአገኘነው መረጃ የተዘጋጀ በመሆኑ፦
- ያልተካተቱ ወገኖች ካሉ
- የስም ስህተት ካለ
- ስማቸው የተካተተው የተሟላ አድራሻ ካላችሁ
- የሰማህታቱ ፎቶ ያላችሁ
- ተጨማሪ መረጃ ያላችሁ
- የምታውቁት የመረጃ ምንጭ ካለ
- በስህተት በሕይወት ያሉ ተጽፈው ከሆነ
በአጠቃላይ ይህ ድረ ገጽ ሊሟላና ሊዳብር የሚችለው በተለይ በሕይወት ባሉት
የዚያ ትውልድ አካላት ትብብርና ድጋፍ በመሆኑ ማንኛውንም አስተያየታችሁንና
ትብብራችሁን ትልኩልን ዘንድ በትህትና እንጠይቃለን።