YT_TheGeneration

                                                                            YaTewlidTheGeneration

 
 
በ1971 በደርግ ቀይ ሽብር የተገደሉ
ተራ ቁ. ስም ከነአባት ከ/ቀበሌ መግለጫ
1 አሸናፊ ጨነቀ
2 ዓለማየሁ እግዜሩ ወርቁ
3 አስጨናቂ ብርሃኑ ስሜ
4 አህመድ መሐመድ ኢብራሂም
5 አለማየሁ ዘለቀ መኮንን
6 አድማሱ ኃይሉ
7 አላዊ አብዱላህመድ ቡሴር
8 አሸናፊ ግዛው አበበ
9 ም/100/አለቃ አንበሶ በማንጆ
10 መ/አ አክሎግ ንጋቱ
11 ወ/ሪት አበራሽ ወ/ገብርኤል
12 ወ/ሪት አስቴር ይሄይስ
13 አበራ በቀለ
14 ባዩ ስዩም ሰሙንጉሥ
15 ቢራራ ዮናስ ከበደ
16 በቆየ ፀጋዬ ምትኩ
17 በልሁ ወልዴ ቀቤና
18 ሻለቃ ብርሃኑ ከበደ
19 ተማሪ ደረጀ ካሣ ተፈራ
20 ዲሳሳ ባልቻ ቢራቱ
21 ደሳለኝ ዓለሙ ናኖ
22 ሻምበል ድንቁ ጉርማ
23 ፍቅሩ ወ/ማርያም አሻሜ
24 ፍቃዱ ሩጋ ባሩዳ
25 ወ/ሪት ፋጡማ ሱሩር
26 ግርማ አዱኛ አድነው (መምህር)
27 ጉልላት ንጉሴ
28 ገበየሁ ዳኘው እንግዳ
29 ጋሹ ተሾመ አበበ
30 ግርማ ሙላት ሆራ
31 ጌታቸው ተ/ማሪያም ቱፋ
32 ወታደር ጌታቸው በላቸው ገመዳ
33 ግርማ ታደሰ
34 ግርማይ ደስታ አርአያ
35 ግዛቸው በላቸው
36 ግዛቸው ባዩ
37 ጌታቸው ገ/ጻዲቅ ደጋጋ
38 ጌታቸው ተከስተ
39 ሻምበል ግርማ ወርቅአገኘሁ
40 ሻለቃ ጌታቸው አግዴ
41 ጁ/ቴክኒሽያን ጌታቸው ታደሰ
42 ሀብተስላሴ ይባስ ሲዳ
43 ሁሴን ኢላላ ገለቱ
44 ከበደ ሀብቴ ወንድሙ
45 ቺፍ ካሣዬ
46 መዝገቡ ከበደ ደስታ
47 ወ/ሪት ሜሮን አሰፋ ገብሩ
48 መኮንን ባይሳ ዋጀቱ
49 ሙሃዲን ሁመር እንግዳ
50 መሐመድ አህመድ የሱፍ
51 ሙሉነህ ፋላስ ዋሬ
52 10አለቃ ሙሉጌታ አብርሃም ንጉሤ
53 ሙሉጌታ ዘነበ
54 ነብዩ ተፈራ ሰብስቤ
55 ኮማንደር ነጋሽ
56 ሻምበል ነጋሽ ተሾመ
57 ሲራክ ተፈራ ወ/አገኘሁ
58 ሰይፉ ወርቅነህ ካሣ
59 ሰፋዬ መንግሥቱ ተሰማ
60 ሥዩም በቀለ ሥዩም
61 ሲሳይ አድማሱ ተፈራ
62 ሰለሞን ሽፈራው ጥላሁን
63 ሺመክት ደሳለኝ
64 ኮሎኔል ሽታዬ ታደሰ
65 ተዘራ መኮንን ባቲ (መምህር)
66 ተስፋዬ ለገሰ ወልደየስ
67 ተሾመ ብርሃኑ ወ/ሥላሴ
68 ቲቶ ህሩይ ጥበቡ
69 ተረፈ ቶላ በዳኔ
70 ተስፋዬ ስዩም ጀሚሉ
71 ታምራት ወ/አማኑኤል ገነሜ
72 ጤናዬ ተስፋዬ ወልዴ
73 ጥላሁን ካሣ ይርጉ
74 ታደሰ በስራት
75 ታዬ አስፋው
76 ቴዎድሮስ አበበ
77 መ/አ ጣፉ ዳባ
78 ተረፈ በቀለ
79 ሲኒየር ቴክኒሽያን ተስፋዬ አስፋው
80 መ/አ ትዕግሥት ሠናይ
81 መ/አ ዋሴ አማን
82 ሻለቃ ወ/ማርያም ኃይሌ
83 ይጥና እሸቱ ተክሌ
84 10አለቃ ዘውዴ መኮንን ብሩ
85 10አለቃ ዘውዴ መኮንን ብሩ

 

ማስታወሻ

የተከበራችሁ ጎብኚዎቻችን የሰማዕታቱ መታሰቢያ ድረ ገጽ

ለጊዜው በአገኘነው መረጃ የተዘጋጀ በመሆኑ፦

  • ያልተካተቱ ወገኖች ካሉ
  • የስም ስህተት ካለ
  • ስማቸው የተካተተው የተሟላ አድራሻ ካላችሁ
  • የሰማህታቱ ፎቶ ያላችሁ
  • ተጨማሪ መረጃ ያላችሁ
  • የምታውቁት የመረጃ ምንጭ ካለ
  • በስህተት በሕይወት ያሉ ተጽፈው ከሆነ

በአጠቃላይ ይህ ድረ ገጽ ሊሟላና ሊዳብር የሚችለው በተለይ በሕይወት ባሉት

የዚያ ትውልድ አካላት ትብብርና ድጋፍ በመሆኑ ማንኛውንም አስተያየታችሁንና

ትብብራችሁን ትልኩልን ዘንድ በትህትና እንጠይቃለን።

እትዮጵያ ለዘላለም ትኑር!!!

Long Live Ethiopia!

......ያ ትውልድ......
ታሪካችሁ ህያው ነው!

The Generation is Immortal!

 

እኛን ማግኘት/Contact us

This email address is being protected from spambots. You need JavaScript enabled to view it.

703 300 4302