ሐረር ጅጅጋ፦ ጅጅጋ በ1969/70 በደርግና ተባባሪዎቹቀይ ሽብር የተገደሉ
ተራ ቁ. | ስም ከነአባት | የተገደሉበት ቀን | መግለጫ |
1 | አበባው አበበ | ||
2 | አድማሱ ግዛው | ||
3 | አየለ ጌታቸው | ||
4 | በለጠ አድጉ | ||
5 | እንዳለ ማሞ | ||
6 | ኤፍሬም ስዩም | ||
7 | ሒሩይ ብርሃኑ የነሱ | ||
8 | መኮንን መላከ | ||
9 | መስፍን ሙሉጌታ | ||
10 | ሰሎሞን ኃይለየሱስ | ||
11 | ታደለ አበበ | ||
12 | ዘውዴ አባይነህ | ||
ማስታወሻ ፡
የተከበራችሁ ጎብኚዎቻችን የሰማዕታቱ መታሰቢያ ድረ ገጽ
ለጊዜው በአገኘነው መረጃ የተዘጋጀ በመሆኑ፦
- ያልተካተቱ ወገኖች ካሉ
- የስም ስህተት ካለ
- ስማቸው የተካተተው የተሟላ አድራሻ ካላችሁ
- የሰማህታቱ ፎቶ ያላችሁ
- ተጨማሪ መረጃ ያላችሁ
- የምታውቁት የመረጃ ምንጭ ካለ
- በስህተት በሕይወት ያሉ ተጽፈው ከሆነ
በአጠቃላይ ይህ ድረ ገጽ ሊሟላና ሊዳብር የሚችለው በተለይ በሕይወት ባሉት
የዚያ ትውልድ አካላት ትብብርና ድጋፍ በመሆኑ ማንኛውንም አስተያየታችሁንና
ትብብራችሁን ትልኩልን ዘንድ በትህትና እንጠይቃለን።