YT_TheGeneration

                                                                            YaTewlidTheGeneration

አርሲ ጭላሎ፦ አሰላ በ1970 ዓ.ም.  በደርግ ቀይ ሽብር የተገደሉ

ተራ ቁ. ስም ከነአባት ከ/ቀበሌ የተገደሉበት ጊዜ መግለጫ
1 አባይ ከበደ
2 አበበ ተመስገን
3 አብርሃም ኃይሌ
4 አደራጀው ደረሰ
5 አለበል አማን
6 አሊ አብዱራህማን  ሜይ ዴይ 1969
7 ዓለማየሁ ዳባ
8 አለምገና በየነ
9 አምዴ ስለሺ
10 አምዴ አይችሉህም
11 አሸናፊ ቡልቡላ
12 አሰፋ ሮባ ሜይ ዴይ 1969
13 በለጠ ወልደአረጋይ
14 ብርሃኑ ጌታነህ
15 ብሩክ በዛብህ
16 ደበበ ሽበሺ
17 እንዳልካቸው ጌታነህ
18 እሸቱ ዓለሙ    ሜይ ዴይ 1969
19 ፈቃዱ ገ/መስቀል
20 ፍቅሬ አስፋው
21 ጌታቸው በቀለ ሜይ ዴይ 1969
22 ጌታቸው ውቤ
23 ግርማ ደስታ
24 ጎሣዬ አድገህ
25 ኃይሉ ተፈሪ
26 ኃይሉ ተሰማ
27 ኃይሉ ጥበቡ
28 ኢብራሂም ዳወድ  ሜይ ዴይ 1969
29 ካሱ ይሰሙ
30 ከበደ ተሰማ
31 ከማል አብዱላሂ
32 ከማል ከዲር
33 ከተማ አሪቲ    ሜይ ዴይ 1969
34 ክፍሌ ማናህሌ
35 ሊሚ ደመረው
36 ማሞ ዘለቀ
37 መነን ኃይሉ
38 መስፍን ግዛው
39 መሐመድ አስፋው ሜይ ዴይ 1969
40 ናሁሰናይ አባተ
41 ነጋሽ ቦንሣ
42 ንጉሴ መኩሪያ
43 ሩቤ ቦባሣ
44 ሺመልስ ክፍሌ
45 ሰለሞን እስማኤል
46 ስለሞን ዘገየ
47 ሱፉ ገና
48 ታደለ ታዬ
49 ታደለ ቶላ
50 ታደለ ወርቅነህ
51 ታደሰ ኃ/ማርያም
52 ታፈሰ ፀጋዬ ሜይ ዴይ 1969
53 ታምሩ ኃይሌ
54 ታየ አበበ ሜይ ዴይ 1969
55 ታዬ ደግፌ
56 ተሰማ አርጋው ሜይ ዴይ 1969
57 ተስፋዬ መካሻ
58 ተስፋዬ ተፈራ
59 ፀጋዬ ወርቁ
60 ወንድወሰን አበበ

 

ማስታወሻ

የተከበራችሁ ጎብኚዎቻችን የሰማዕታቱ መታሰቢያ ድረ ገጽ

ለጊዜው በአገኘነው መረጃ የተዘጋጀ በመሆኑ፦

  • ያልተካተቱ ወገኖች ካሉ
  • የስም ስህተት ካለ
  • ስማቸው የተካተተው የተሟላ አድራሻ ካላችሁ
  • የሰማህታቱ ፎቶ ያላችሁ
  • ተጨማሪ መረጃ ያላችሁ
  • የምታውቁት የመረጃ ምንጭ ካለ
  • በስህተት በሕይወት ያሉ ተጽፈው ከሆነ

በአጠቃላይ ይህ ድረ ገጽ ሊሟላና ሊዳብር የሚችለው በተለይ በሕይወት ባሉት

የዚያ ትውልድ አካላት ትብብርና ድጋፍ በመሆኑ ማንኛውንም አስተያየታችሁንና

ትብብራችሁን ትልኩልን ዘንድ በትህትና እንጠይቃለን።

እትዮጵያ ለዘላለም ትኑር!!!

Long Live Ethiopia!

......ያ ትውልድ......
ታሪካችሁ ህያው ነው!

The Generation is Immortal!

 

እኛን ማግኘት/Contact us

This email address is being protected from spambots. You need JavaScript enabled to view it.

703 300 4302