የኢሕአፓ/ኢሕአሠ መሥራች አመራር አባላት የነበሩ (በሕይወት የሌሉ)
ተራ ቁ. | ስም ከነአባት | መግለጫ |
1 | ብርሃነ መስቀል ረዳ | በደርግ የተገደለ |
2 | ጌታቸው ማሩ | በኢሕአፓ የተገደለ |
3 | ዶር ተስፋዬ ደበሳይ | ከፎቅ ተወርውሮ የተሰዋ |
4 | ብንያም አዳነ | በረሃ የተሰዋ |
6 | መሃመድ ማህፉዝ | |
7 | ዮሴፍ አዳነ | በደርግ የተገደለ |
8 | ፀሎተ ሕዝቅያስ | ሜዳ የተገደለ |
9 | ዮሐንስ ብርሃኔ | በደርግ አሳሽ ቡድን የተገደለ |
10 | ፍቅሬ ዘርጋው | በደርግ የተገደለ |
11 | ክፍሉ ተፈራ | በደርግ የተገደለ |
12 | አብዲሳ አያና? | |
13 | ተስፋዬ ኪዳኔ? | |
14 | በላይነህ ንጋቱ? | |
15 | ኢንጅነር ኦስማን አህመድ | በደርግ የተገደለ |
16 | ዘርዑ ክሕሸን | በህመም የሞተ |
17 | ሳሙኤል ዓለማየሁ | በህመም የሞተ |
18 | ገ/እግዚያብሔር ወ/ሚካኤል (ጋይም) | በወያኔ የተገደለ |
19 | ፀጋዬ ገ/መድህን (ደብተራው) | በወያኔ የተገደለ |
ማስታወሻ ፡
የተከበራችሁ ጎብኚዎቻችን የሰማዕታቱ መታሰቢያ ድረ ገጽ
ለጊዜው በአገኘነው መረጃ የተዘጋጀ በመሆኑ፦
- ያልተካተቱ ወገኖች ካሉ
- የስም ስህተት ካለ
- ስማቸው የተካተተው የተሟላ አድራሻ ካላችሁ
- የሰማህታቱ ፎቶ ያላችሁ
- ተጨማሪ መረጃ ያላችሁ
- የምታውቁት የመረጃ ምንጭ ካለ
- በስህተት በሕይወት ያሉ ተጽፈው ከሆነ
በአጠቃላይ ይህ ድረ ገጽ ሊሟላና ሊዳብር የሚችለው በተለይ በሕይወት ባሉት
የዚያ ትውልድ አካላት ትብብርና ድጋፍ በመሆኑ ማንኛውንም አስተያየታችሁንና
ትብብራችሁን ትልኩልን ዘንድ በትህትና እንጠይቃለን።