YT_TheGeneration

                                                                            YaTewlidTheGeneration

 
 በሐምሌ ወር 1968 አድሃሪያን በመባል በደርግ የተገደሉ
ተራ ቁ. ስም ከነአባት ከ/ቀበሌ መግለጫ
1 ዶ/ር አበበ አስናቀ
2 ጅኒየር ቴክኒሻን አየለ አቦዝን
3 ሃጂ አደም መሐመድ
4 አቶ አሰፋ ካሳ
5 አቶ በትረማርያም አስናቀ
6 መ/አለቃ በእውነቱ ካሳ
7 አቶ ብርሃኑ አድማሱ
8 አቶ ባዘዘው ነጋሽ
9 አቶ ደምሴ ከበደ
10 ብ/ጄ ጌታቸው ናደው የደርግ አባል
11 አቶ ግዛው ዋለልኝ
12 አቶ ገዳ ገቢ
13 ሼህ ጀማል አብዱረሃም
14 አቶ መርሴ ይሁን
15 አቶ መኑር ከሊል ሀሰን
16 አቶ መሐመድ ሰይድ
17 ሻለቃ ሲሳይ ሀብቴ የደርግ አባል
18 መ/አለቃ ስለሺ በየነ
19 አቶ ሽታው አበበ
20 አቶ ተስፋዬ ኪሮስ ወ/ሥላሴ
21 አቶ ዘውዱ ተፈራ
 
 

ማስታወሻ

የተከበራችሁ ጎብኚዎቻችን የሰማዕታቱ መታሰቢያ ድረ ገጽ

ለጊዜው በአገኘነው መረጃ የተዘጋጀ በመሆኑ፦

  • ያልተካተቱ ወገኖች ካሉ
  • የስም ስህተት ካለ
  • ስማቸው የተካተተው የተሟላ አድራሻ ካላችሁ
  • የሰማህታቱ ፎቶ ያላችሁ
  • ተጨማሪ መረጃ ያላችሁ
  • የምታውቁት የመረጃ ምንጭ ካለ
  • በስህተት በሕይወት ያሉ ተጽፈው ከሆነ

በአጠቃላይ ይህ ድረ ገጽ ሊሟላና ሊዳብር የሚችለው በተለይ በሕይወት ባሉት

የዚያ ትውልድ አካላት ትብብርና ድጋፍ በመሆኑ ማንኛውንም አስተያየታችሁንና

ትብብራችሁን ትልኩልን ዘንድ በትህትና እንጠይቃለን።

እትዮጵያ ለዘላለም ትኑር!!!

Long Live Ethiopia!

......ያ ትውልድ......
ታሪካችሁ ህያው ነው!

The Generation is Immortal!

 

እኛን ማግኘት/Contact us

This email address is being protected from spambots. You need JavaScript enabled to view it.

703 300 4302