YT_TheGeneration

                                                                            YaTewlidTheGeneration

 
የደርግ ቀይ ሽብር ፖሊሲ አውጪና አስፈጻሚ ተዋንያን የነበሩ
 
ተራ ቁ. ስም ከነአባት የነበሩበት ኃላፊነት ቦታ መግለጫ
1 ሌ/ኮ መንግሥቱ ኃ/ማርያም ወልዴ የጊ/ወታ/አስ/ ደርግ ሊቀመንበር ሞት የተፈረደበት በሌለበት
2 ሻ/ል ፍቅረስላሴ ወግደረስ ወንድምተካሁ የጊ/ወታ/አስ/ ደርግ ፀሐፊ ሞት የተፈረደበት
3 ሻ/ቃ ፍሰሐ ደስታ ወ/ማርያም የጊ/ወታ/አስ/ ደርግ ረዳት ዋና ፀሐፊ ሞት የተፈረደበት
4 ኮ/ል ካሣሁን ታፈሰ ተ/ማርያም የደርጉ ቋሚ ኮሚቴ አባል ሞት የተፈረደበት
6 ሻ/ል ለገሠ አስፋው ተድላ የደርጉ ቋሚ ኮሚቴ አባል ሞት የተፈረደበት
9 ሌ/ኮ እንዳለ ተሰማ ውቤ የደርጉ ቋሚ ኮሚቴ አባል ሞት የተፈረደበት
10 ሻ/ል ገሠሠ ወ/ኪዳን መልሱ የደርጉ ቋሚ ኮሚቴ አባል ሞት የተፈረደበት
11 ሜ/ጀ ውብሸት ደሴ አገምሶ የደርጉ ቋሚ ኮሚቴ አባል ሞት የተፈረደበት
12 ሻ/ቃ ካሣዬ አራጋው ወ/ሰማያት የደርጉ ቋሚ ኮሚቴ አባል ሞት የተፈረደበት
13 ሻ/ቃ ብርሃኑ ባየህ የደርጉ ቋሚ ኮሚቴ አባል ሞት የተፈረደበት በሌለበት
14 ኮ/ል ተስፋዬ ገ/ኪዳን የደርጉ ቋሚ ኮሚቴ አባል ሞት የተፈረደበት በሌለበት
15 ሻ/ቃ ሐዲስ ተድላ የደርጉ ቋሚ ኮሚቴ አባል ሞት የተፈረደበት በሌለበት
16 ሌ/ኮ ደበላ ዲንሳ ወጌ የደርግ አባል ሞት የተፈረደበት
17 ሻ/ል በጋሻው አታላይ የደርግ አባል ሞት የተፈረደበት
18 ሻ/ቃ መላኩ ተፈራ ይመር የደርግ አባል ሞት የተፈረደበት
19 ሌ/ኮ ናደው ዘካርያስ ግዛው የደርግ አባል ሞት የተፈረደበት
20 ም/፻/አ ጴጥሮስ ገብሬ ጆፌ የደርግ አባል ሞት የተፈረደበት
21 ጄ/ል ዘለቀ በየነ የደርግ አባል ሞት የተፈረደበት
22 ፻/አ ስለሺ መንገሻ መቻምኜህ የደርግ አባል ሞት የተፈረደበት
23 ም/፻/አ አራጋው ይመር መሐመድ የደርግ አባል ሞት የተፈረደበት
24 ም/፻/አ ከበደ አበጋዝ የደርግ አባል ሞት የተፈረደበት
25 ኮ/ል ናደው ዘካርያስ ግዛው የደርግ አባል ሞት የተፈረደበት
26 መ/አ ጴጥሮስ ገብሬ ጆፌ የደርግ አባል ደቡብ ተነቃናቂ ሞት የተፈረደበት
27 ወ/ር እሸቱ ዓለሙ ተሰማ የደርግ አባል ሞት የተፈረደበት በሌለበት
28 ፶/አ ጌታቸው ተቀባ የደርግ አባል ሞት የተፈረደበት በሌለበት
29 ሻ/ባሻ ከበደ አሊ የደርግ አባል ሞት የተፈረደበት በሌለበት
30 ፶/አ ከበደ ክብረት የደርግ አባል ሞት የተፈረደበት በሌለበት
31 ሻ/ል ግርማ አድማሱ አዘነ የደርግ አባል ዕድሜ ልክ እሥራት
32 ፻/አ አበራ አጋ ባቲ የደርግ አባል ዕድሜ ልክ እሥራት
33 ሻ/ቃ ደጀኔ ወንድማገኘሁ ባንጃው የደርግ አባል ዕድሜ ልክ እሥራት
34 ኮ/ል አባተ መርሻ የደርግ አባል ዕድሜ ልክ እሥራት
35 ፻/አ ኃይሌ ገበየሁ የደርግ አባል ዕድሜ ልክ እሥራት
36 ኮ/ል በላይ ቢተው ሶሬሳ የደርግ አባል ዕድሜ ልክ እሥራት
37 ኮ/ሌ አሸብር አማረ ወ/ሚካኤል የደርግ አባል ዕድሜ ልክ እሥራት
28 ም/፻/አ ደሳለኝ በላይ ነጋሽ የደርግ አባል ዕድሜ ልክ እሥራት
39 ሻ/ል ተሰማ በላይ ሞቱማ የደርግ አባል ዕድሜ ልክ እሥራት
40 ም/፻/አ ንጉሴ ወልዴ ጉልላት የደርግ አባል ዕድሜ ልክ እሥራት
41 ኮ/ል መኩሪያ ኃይሌ ይመር የደርግ አባል ዕድሜ ልክ እሥራት
42 ፻/አ ጥሩነህ ሀ/ሥላሴ የደርግ አባል ደቡብ ተነቃናቂ ዕድሜ ልክ እሥራት
43 ፶/አ በቀለ ደጉ የደርግ አባል ዕድሜ ልክ እሥራት በሌለበት
44 ፻/አ ኃይሌ መለስ የደርግ አባል ዕድሜ ልክ እሥራት በሌለበት
45 ሻ/ቃ አበበ በላይነህ የደርግ አባል ዕድሜ ልክ እሥራት በሌለበት
46 ሻ/ል የኋላሸት ግርማ የደርግ አባል ዕድሜ ልክ እሥራት በሌለበት
47 ተ/ወ ደምስ አላምረው የደርግ አባል ዕድሜ ልክ እሥራት በሌለበት
48 ሻ/ል አድማሱ አየለ የደርግ አባል ዕድሜ ልክ እሥራት በሌለበት
49 ሻ/ቃ አሰፋ መኮንን የደርግ አባል ዕድሜ ልክ እሥራት በሌለበት
50 ፻/አ ጎሹ ዓለማየሁ የደርግ አባል ዕድሜ ልክ እሥራት በሌለበት
51 ም/፻/አ ማንመክቶት ወንድምተገኝ የደርግ አባል 23 ዓመት እሥራት
52 ሻ/ባሻ ግዛው ወ/ሚካኤል የደርግ አባል 23 ዓመት እሥራት
53 ፲/አ ተፈራ ወ/መስቀል የደርግ አባል 23 ዓመት እሥራት
54 ሻ/ባሻ ንጉሴ ፋንታዬ የደርግ አባል 23 ዓመት እሥራት
55 ሻ/ቃ ከተማ አይተንፍሱ የደርግ አባል 23 ዓመት እሥራት
56 ፻/አ ግርማ ቡርቃ የደርግ አባል 23 ዓመት እሥራት
57 ፻/አ መለሰ ማሩ የደርግ አባል 23 ዓመት እሥራት
58 ፻/አ ተገኝወርቅ ተስፋ የደርግ አባል 23 ዓመት እሥራት
59 ሲ/ቴ ደምሰው ካሣዬ መንገሻ የደርግ አባል 23 ዓመት እሥራት
60 ኮ/ሌ መኩሪያ ኃይሌ ይመር የደርግ አባል 23 ዓመት እሥራት
61 ም/፻/አ ከበደ አበጋዝ አደም የደርግ አባል 23 ዓመት እሥራት
62 ፻/አ ታምራት ፈዬ በዶ የደርግ አባል 23 ዓመት እሥራት
63 ባሻ ለማ ኩምሳ የንዑስ ደርግ አባል 15 ዓመት እሥራት
64 ም/፻/አ ውብሸት አደራ የንዑስ ደርግ አባል 15 ዓመት እሥራት
65 ጀ/ል ጌታቸው ሽበሺ የአብዮታዊ ዘመቻና ጥበቃ በሕይወት የሌለ
66 ሻ/ቃ አሊ ሙሳ ተዘዋዋሪ የደርግ አባል በሕይወት የሌለ
67 ሌ/ኮ ዳንኤል አስፋው በአዘጥመ የዘመቻ መኮንን በሕይወት የሌለ
68 ኮ/ል ተካ ቱሉ የደርግ አባል በሕይወት የሌለ
69 ኮ/ል ደምሴ ድሬሣ ቱሉ የደርግ አባል በሕይወት የሌለ
70 ሌ/ኮ ነጋሽ ዱባለ የአዘ ጥበቃ ድርጅት መኮንን በሕይወት የሌለ
71 ጄ/ል ስዩም መኮንን የአብዮታዊ መረጃ መምሪያ ኃላፊ በሕይወት የሌለ
72 ኮ/ል አርጋው እሸቴ የማዕ/ም/ድ የቤርሙዳ ትሪያንግል ኃላፊ በሕይወት የሌለ
73 ኮ/ል ንጋቱ ገ/ፃዲቅ በፖ/ሠ የወንጀል ምርመራ ክፍል ኃላፊ በሕይወት የሌለ
     

እትዮጵያ ለዘላለም ትኑር!!!

Long Live Ethiopia!

......ያ ትውልድ......
ታሪካችሁ ህያው ነው!

The Generation is Immortal!

 

እኛን ማግኘት/Contact us

This email address is being protected from spambots. You need JavaScript enabled to view it.

703 300 4302