በኢትዮጵያ የደርግ ቀይ ሽብር ፖሊሲ አውጪና አስፈጻሚ ተዋንያን የነበሩ
ተራ ቁ. | ስም ከነአባት | የነበሩበት ኃላፊነት ቦታ | መግለጫ |
1 | ሻ/ል ታደሰ ካሣ | ሰ/ዕዝ ፖለቲካ/መ የድርጅት መኮንን | ሞት የተፈረደበት በሌለበት |
2 | ወ/ር ንጉሴ ታፈሰ ወልዴ | ደርግ ምርመራ ክፍል መርማሪ | ሞት የተፈረደበት በሌለበት |
3 | ሌ/ኮ ተስፋዬ ወ/ሥላሴ | የአገር ስጥ ጉዳይ ሚኒስትር | ሞት የተፈረደበት |
4 | ጀ/ል ለገሠ በላይነህ መርሻ | የደርግ ምርመራና ማ/ዕ/ምር/ኃላፈ | ሞት የተፈረደበት |
5 | ወ/ር መሠለ ገብሬ በየነ | የደርግ ምርመራ መርማሪ | ዕድሜ ልክ እሥራት |
6 | ም/፻/አ መለሰ ገብሬ | የደርግ ምርመራ መርማሪ | ዕድሜ ልክ እሥራት |
7 | ወ/ር ተፈራወርቅ አያሌው ወ/ማርያም (ውቃው) | የደርግ ምርመራ መርማሪ | ዕድሜ ልክ እሥራት |
8 | ፲/አ ጌታቸው ማሞ ገ/ሚካኤል | የደርግ ምርመራ መርማሪ | ዕድሜ ልክ እሥራት |
9 | ሻ/ል ፈቃዱ ታዬ | በማዕ/ዕ/ምር ኦፕሬሽን አባል | ዕድሜ ልክ እሥራት |
10 | ዶ/ር ዓለሙ አበበ አደራ | የአ/አ/ አጠቃላይ ምክር ቤት ሊቀመንበር | ዕድሜ ልክ እሥራት |
11 | ኮ/ል ተክለሚካኤል አርምዴ | የፖሊስ ሠራዊት ልዩ ምርመራ ኃላፊ | ዕድሜ ልክ እሥራት |
12 | ፲/አ አጥላባቸው ያምጡ ግዛው | ወህኒ ፖሊስ | ዕድሜ ልክ እሥራት |
13 | ሻ/ል ሰለሞን አያሌው | የፖሊስ ሠራዊት ልዩ ምርመራ | ዕድሜ ልክ እሥራት |
14 | ፲/አ ፈቃዱ ታዬ | የማዕከላዊ ምርመራ መምሪያ አባል | ዕድሜ ልክ እሥራት |
15 | ወ/ር ካሣሁን ደምሴ | የደርግ ምርመራ መርማሪ | ዕድሜ ልክ እሥራት በሌለበት |
16 | ወ/ር ተሾመ በላይ | የደርግ ልዩ ጥበቃ አባል | ዕድሜ ልክ እሥራት በሌለበት |
17 | ፕኢቲ/ኦፊ ኤልያስ በቀለ | የደርግ ምርመራ መርማሪ | ዕድሜ ልክ እሥራት በሌለበት |
18 | ወ/ር ባዬ በለጠ | የደርግ ምርመራ መርማሪ | ዕድሜ ልክ እሥራት በሌለበት |
19 | ፻/አ ሺመልስ ዋለልኝ | በማዕ/ዕ/ምር ኦፕሬሽን ኃላፊ | ዕድሜ ልክ እሥራት በሌለበት |
20 | ግርማ ቶሎሳ | የአኢወማ ሊቀመንበርና አዘአኮ | ዕድሜ ልክ እሥራት በሌለበት |
21 | ግርማ ደምሴ | ካድሬና የአዘአኮ ም/ሰብሳቢ | ዕድሜ ልክ እሥራት በሌለበት |
22 | ፻/አ ጌታሁን በቀለ | ወህኒ ፖሊስ | ዕድሜ ልክ እሥራት በሌለበት |
23 | ወ/ር ተስፋዬ ከበደ | አ/አ ፖሊስ ተወርዋሪ ሻምበል | ዕድሜ ልክ እሥራት በሌለበት |
24 | ቻላቸው ብርሃኔ | አ/አ ፖሊስ ተወርዋሪ ሻምበል | ዕድሜ ልክ እሥራት በሌለበት |
25 | ኃይሉ ወ/ጊዮርጊስ | የከ/ልማት ቤት/ሚኒ ማህበ/ማደራ ኃላፊ | ዕድሜ ልክ እሥራት በሌለበት |
26 | ፻/አ እሸቱ አንዳርጌ ተፈታ | የደርግ ምርመራ መርማሪ | 25 ዓመት እሥራት |
27 | ወ/ር ንጉሴ ወልዴ | የደርግ ልዩ ጥበቃ አባል | 25 ዓመት እሥራት |
28 | ወ/ር ሻንቆ ጉተማ | የደርግ ልዩ ጥበቃ አባል | 25 ዓመት እሥራት |
29 | ኮ/ል ስዩም ወ/አምላክ | በደርግ ምርመራ ክፍል የምርመራ ኃላፊ | 20/25 ዓመት እሥራት |
30 | አበራ የማነአብ ጊላይ | በከ/ልማት ማህበራት ማደራጃ መምሪያ ኃላፊ | 20/25 ዓመት እሥራት |
31 | ግርማ ገሠሠ ወልዴ | ካድሬ | 20/25 ዓመት እሥራት |
32 | ኮ/ል ስለሺ መኩሪያ | የደርግ ቤተ መንግስት ጥበቃ ኃላፊ | 20/25 ዓመት እሥራት |
33 | ተዋበች አስፈሪ ኃይሉ | አኢሴማ አዘአኮ | 20/25 ዓመት እሥራት |
34 | ካሣ ጎዳና ደምበል | አውራጃ የስረኞች አጣሪ ኮሚቴ | 20/25 ዓመት እሥራት |
35 | ሙሉ በርሄ ካሣ | አውራጃ ሕ/ድ/ጉ/ጊ/ጽ/ቤት ካድሬ | 20/25 ዓመት እሥራት |
36 | ስብሐት ለሃብ ገ/ኪዳን | አውራጃ ሕ/ድ/ጉ/ጊ/ጽ/ቤት ካድሬ | 20/25 ዓመት እሥራት |
37 | መኮንን ገ/ማርያም ወ/ማርያም | የአውራጃ አስተዳዳሪና ካድሬ | 20/25 ዓመት እሥራት |
38 | አሰፋ በላይ ገዛኸኝ | የአውራጃ አስተዳዳሪና አዘአኮ ሰብሳቢ | 20/25 ዓመት እሥራት |
39 | ዓለማየሁ መንገሻ ደነቀ | ማዕከላዊ ምርመራ ድርጅት መርማሪ | 20/25 ዓመት እሥራት |
40 | ወ/ር ዘነበ በትረ ገመዳው | ማዕከላዊ ምርመራ ድርጅት መርማሪ | 20/25 ዓመት እሥራት |
41 | ፻/አ ተሾመ ባዩ ደግፌ | በፖ/ሠ ልዩ ምር የኦፕሬሽን ሠ/መርማሪ | 20/25 ዓመት እሥራት |
42 | ሻ/ል ዋቆያ ጃራ | በማዕ/ዕ/ምር የፖለቲካ እሥረኞች ምር/ኃላፊ | 25 ዓመት እሥራት በሌለበት |
43 | ቴዎድሮስ ይርጉ | አ.አ.ዩ የሕግ መምህርና የደርግ ተባባሪ | 20/25 ዓመት እሥራት በሌለበት |
44 | ወ/ሮ ዓይናለም አሥራት | የአውራጃ አኢሴማ ሊ/መና አዘአኮ | 20/25 ዓመት እሥራት በሌለበት |
45 | ዓለሙ ዘለቀ | አውራጃ ወጣቶች ተወካይና አዘአኮ | 20/25 ዓመት እሥራት በሌሉበት |
46 | ደጀን ተሰማ | አውራጃ ሕ/ድ/ጉ/ጊ/ጽ/ቤት ኃላፊ | 20/25 ዓመት እሥራት በሌለበት |
47 | ሻ/ቃ ሮንዳሳ ቢራቱ | በከ/ል ቤት ሚኒ/ የመለዮ ለባሽ ተወካይ | 20/25 ዓመት እሥራት በሌለበት |
48 | ወ/ር ዓለሙ አባተ | ማዕከላዊ ምርመራ ድርጅት መርማሪ | 20/25 ዓመት እሥራት በሌለበት |
49 | ጳውሎስ ፊልጶስ | ማዕከላዊ ምርመራ ድርጅት መርማሪ | 20/25 ዓመት እሥራት በሌለበት |
50 | ፻/አ ተስፋዬ ጉርሙ | ማዕከላዊ ምርመራ የምርመራ ቡድን መሪ | 20/25 ዓመት እሥራት በሌለበት |
51 | ግርማ መኮንን ገብሬ | የቃጫ ቢራ ወረዳ አስተዳዳሪ | 23 ዓመት እሥራት |
52 | ፶/አ ደምመላሽ ታፈሰ | መርማሪ ፖሊስ ውሳኔ ፈጻሚ | 18 ዓመት እሥራት |
53 | ወ/ር ግዛው ወ/ገብርኤል | የፖሊስ ባልደረባና መርማሪ | 15/19 ዓመት እሥራት |
54 | ተረፈ ጨርቆሴ ቱራ | መምህር ቀበሌ ተመራጭ | 15/19 ዓመት እሥራት |
55 | አደም ኢተያ ዋቆ | ገበሬ ማህበር ታጣቂ | 15/19 ዓመት እሥራት |
56 | ኮ/ል ዘለቀ ዘሪሁን | አ.አ. 4ኛ ፖሊስ ጣቢያ አዛዥ | 15/19 ዓመት እሥራት |
57 | አብዲ ሐሾ አደም | የሕ/ድ/ጉ/ጊ/ጽ/ቤት ካድሬ | 15/19 ዓመት እሥራት |
58 | ኮ/ል መኩሪያ አበራ | የመ/ማ/ማ ኮሚቴ ረዳት መኮንን | 15/19 ዓመት እሥራት |
59 | ፶/አ በቀለ ታደሰ | የወረዳ ፖሊስ አዛዥ የቀይ ሽብር ኮሚቴ | 15/19 ዓመት እሥራት በሌለበት |
60 | የምሩ ሄይ | የወረዳ ሕዝብ ድርጅት | 15/19 ዓመት እሥራት በሌለበት |
61 | ዘካሪያስ ኃይሉ | የወረዳ ሕ/ድ/ጉ/ጊ/ጽ/ቤት ኃላፊ | 15/19 ዓመት እሥራት በሌለበት |
62 | ወ/ር ገዛኸኝ በቀለ | የአ.አ 6ኛ ፖሊስ ጣቢያ ባልደረባ | 15 ዓመት እሥራት |
63 | ፻/አ አበራ አስፋው | መርማሪ ፖሊስ | 15 ዓመት እሥራት |
64 | ወ/ር ተኮላ ማሞ | የደርግ ምርመራ መርማሪ | 12 ዓመት እሥራት |
65 | ሻ/ል ተስፋዬ ርስቴ | የ እሥረኞች ውሳኔ ሰጪ (ግድያ) | 12 ዓመት እሥራት |
66 | ተበጀ አለነ | የወረዳ ቀይ ሽብር ኮሚቴ አባል | 11 ዓመት እሥራት |
67 | ሌ/ኮ ሙሉነህ ኪዳነወልድ | የክ/ሀ ፖሊስ አባል መርማሪ | 10 ዓመት እሥራት |
68 | ልሳነወርቅ ደግይ | ፕኦሊስ መርማሪ | 9 ዓመት እሥራት |
69 | ቸርነት ኤርትሮ | ሕ/ድ/ጉ/ጊ/ጽ/ቤት አባል ቀይሽብር ኮሚቴ | 8 ዓመት እሥራት |
70 | ፈቃዱ ነጋ | የወረዳ ቀይ ሽብር ኮሚቴ አባል | 6 ዓመት እሥራት |
71 | ጎንፋ በዳዳ | የገበሬ ማህበር ተመራጭ ቀይሽብር ኮሚቴ | 6 ዓመት እሥራት |
72 | ዑርጋ በዳዳ | የወረዳ ቀይ ሽብር ኮሚቴ አባል | 6 ዓመት እሥራት |
73 | በቀለ መርጊያ ሆርዶፋ | የወረዳ ቀይ ሽብር ኮሚቴ አባል | 5 ዓመት እሥራት |
74 | ፶/አ በክዴ አበበ | የወረዳ ቀይ ሽብር ተባባሪ | 3 ዓመት እሥራት |
75 | ፶/አ በቀለ ታደሰ | የወረዳ ፖሊስ አዛዥ የቀይ ሽብር ኮሚቴ | በሕይወት የሌለ |
76 | ሻ/ቃ ዮሐንስ ምትኩ | የደርግ ምርመራ ክፍል ኃላፊ | በሕይወት የሌለ |
77 | ሻ/ቃ ብርሃኑ ከበደ | የደርግ ምርመራ ክፍል ኃላፊ | በሕይወት የሌለ |