በትግራይ ክ/ሀ አድዋ አውራጃ
በደርግና ተባባሪዎቹ ቀይ ሽብር ተሳታፊ የነበሩ
ተራ ቁ. | ስም ከነአባት | የነበሩበት ኃላፊነት ቦታ | መግለጫ |
1 | ተስፋሁነኝ አወቀ አበጋዝ | የአድዋ አውራጃ ሕ/ድ/ጉ/ጊ/ጽ/ቤት ኃላፊ | ዕድሜ ልክ እሥራት |
2 | ተክለብርሃን ነጋሽ | የአድዋ አውራጃ ኢሠፓአኮ ተጠሪ | 20/25 ዓመት እሥራት በሌለበት |
3 | ፻/አ አድያምሰገድ በርሔ | የአድዋ አውራጃ ፖሊስና ፖለቲካ ኃላፊ | 15/19 ዓመት እሥራት |
4 | ወ/ር ይበይን ወ/ገብርኤል | የአድዋ አውራጃ ፖሊስ ወንጀል ምርመራ ክፍል | 15/19 ዓመት እሥራት |
5 | መድሃኒዮ ሺሻይ ጓንጉል | የአድዋ አውራጃ ሕ/ድ/ ካድሬ | 15/19 ዓመት እሥራት |
6 | ገብረሥላሴ ካሣ አድጎ | የአድዋ አውራጃ ሕ/ድ/ጉ/ጊ/ጽ/ቤት ካድሬ | 15/19 ዓመት እሥራት |
7 | አማረ አምባዬ | አድዋ አውራጃ ካድሬ | 15/19 ዓመት እሥራት |