YT_TheGeneration

                                                                            YaTewlidTheGeneration

 

በጎጃም ክፍለሀገር በደርግና ተባባሪዎቹ ቀይ ሽብር ተሳታፊ የነበሩ

 

ተራ ቁ. ስም ከነአባት የነበሩበት ኃላፊነት ቦታ መግለጫ
1 ፻/አ እሸቱ ዓለሙ የደርግ አባል ሞት የተፈረደበት
2 ፒቲ/ኦፊ ኤልያስ በቀለ የደርግ ምርመራ መርማሪ ዕድሜ ልክ እሥራት
3 ወ/ር ተፈራወርቅ አያሌው የደርግ ምርመራ መርማሪ ዕድሜ ልክ እሥራት
4 ወ/ር ጌታቸው ማሞ የደርግ ምርመራ መርማሪ ዕድሜ ልክ እሥራት
5 ወ/ር ባዬ በለጠ የደርግ ምርመራ መርማሪ ዕድሜ ልክ እሥራት
6 ፻/አ እሸቱ አንዳርጌ የደርግ ምርመራ መርማሪ 25 ዓመት እሥራት
7 ሻ/ባሻ ዘውዴ ተሰማ የጎጃም ክ/ሀ ደጀን ከተማ ፖሊስ አባል 20/25 ዓመት እሥራት
8 ድምጸ ገ/መድህን የጎጃም ክ/ሀ ም/አስተዳዳሪ 20/25 ዓመት እሥራት በሌለበት
9 ፶/አ መኮንን ዘለቀ የጎጃም ክ/ሀ ፖሊስ መርማሪ 16 ዓመት እሥራት
10 ፶/አ መንግሥቱ ይታየው የጎጃም ክ/ሀ ፖሊስ መርማሪ 18 ዓመት እሥራት
11 እንዳይላሉ መኮንን የጎጃም የኢትኖራ ገ/ማ ሊ/መ 15/19 ዓመት እሥራት
12 ፈቃዱ ተገኝ ወንድሜነህ የደብረማርቆስ ከተማ ህዝብ ድርጅት ኃላፊ 15/19 ዓመት እሥራት
13 ሞገስ ወርቁ የጎጃም ክ/ሀ መርማሪ 15/19 ዓመት እሥራት በሌለበት
     

እትዮጵያ ለዘላለም ትኑር!!!

Long Live Ethiopia!

......ያ ትውልድ......
ታሪካችሁ ህያው ነው!

The Generation is Immortal!

 

እኛን ማግኘት/Contact us

This email address is being protected from spambots. You need JavaScript enabled to view it.

703 300 4302