YT_TheGeneration

                                                                            YaTewlidTheGeneration

 

በወሎ ክፍለሀገር በደርግና ተባባሪዎቹ ቀይ ሽብር ተሳታፊ የነበሩ

 

ተራ ቁ. ስም ከነአባት የነበሩበት ኃላፊነት ቦታ መግለጫ
1 ጌታሁን ተበጀ የወሎ ክ/ሀ ግብርና ሚኒስቴር ተወካይ ሞት የተፈረደበት
2 ኃ/ጊዮርጊስ ዓለሙ የወሎ ከ/ሀ አስተዳዳሪ ዕድሜ ልክ እሥራት
3 ሞላ ጌታሁን የወሎ ክ/ሀ የገ/ማ ሊ/መና አዘአኮ አባል ዕድሜ ልክ እሥራት
4 አሰፋ ሰይድ የወሎ ከ/ልማት ኃላፊና አዘአኮ አባል ዕድሜ ልክ እሥራት
5 እሸቱ ይማም የወሎ መኢሠማ ተወካይና አዘአኮ አባል ዕድሜ ልክ እሥራት
6 ኮ/ል ዘላለም መንግስቱ የወሎ ፖሊስ አዛዥና አዘአኮ አባል ዕድሜ ልክ እሥራት
7 ይማም መሐመድ የወሎ መኢሠማ ተወካይና አዘአኮ አባል ዕድሜ ልክ እሥራት
8 ዳምጠው ደሳለኝ የወሎ ከ/ሀ ሕ/ድ/ጉ/ጊ/ጽ/ቤት ካድሬ ዕድሜ ልክ እሥራት
9 ታደሰ ታዬ አፍነአ የወሎ አስተዳዳሪና አዘአኮ ም/ሰብሳቢ ዕድሜ ልክ እሥራት በሌለበት
10 አኩማ ድሪባ የወሎ ከ/ሀ ሕ/ድ/ጉ/ጊ/ጽ/ቤት ተወካይ ዕድሜ ልክ እሥራት በሌለበት
11 ሺመልስ ዓለሙ መልኩ የወሎ ክ/ሀ ኢሠፓ 1ኛ ፀሐፊ 20/25 ዓመት እሥራት
12 ሻ/ል ከበደ መኩሪያ ወ/ሚካኤል የወሎ ሕዝብ ደህንነት መርማሪ 20/25 ዓመት እሥራት
13 ኮ/ል ደጀኔ ሙላት መልኩ የወሎ ክ/ሀ ወህኒ ፖሊስ አዛዝ 20/25 ዓመት እሥራት
14 መለሰ ገብሬ በወሎ ከ/ሀ የጤና ጥበቃ ተወካይ 20/25 ዓመት እሥራት
15 ሰይፉ ወ/አብርሃ ግድየለው በወሎ ከ/ሀ የጤና ጥበቃ ተወካይ 20/25 ዓመት እሥራት
16 አምዱ ገብሩ ረድኤቱ የወሎ ክ/ሀ ቴሌኮሙኒኬሽን ሥ/አ 20/25 ዓመት እሥራት
17 ቦጋለ ፀጋ የደሴ ከተማ ማ/ቤት ተወካይ 20/25 ዓመት እሥራት
18 ፻/አ አክሊሉ ውብሸት የወሎ ክ/ሀ ምርመራ ዋና ኃላፊ 20/25 ዓመት እሥራት በሌለበት
19 ብ/ጄ ገ/ጊዮርጊስ ብርሃኑ የወሎ ወ/ኮ/ኃላፊና ኢሠፓ ማ/ኮ 20/25 ዓመት እሥራት በሌለበት
20 መላኩ ተገኝ በወሎ ከ/ሀ የወጣቶች ተወካይ 20/25 ዓመት እሥራት በሌለበት
21 አብዱላፊዝ የሱፍ ወበር የወሎ ከ/ሀ ሕ/ድ/ጉ/ጊ/ጽ/ቤት ኃላፊ 20 ዓመት እሥራት
22 እጅግ ባይለየኝ የወሎ ከ/ሀ ሕ/ድ/ጉ/ጊ/ጽ/ቤት ም/ኃላፊ 20 ዓመት እሥራት
23 ኮ/ል ቀማቸው ገብሬ ወሎ ክ/ሀ አዘአኮ ማረሚያ ቤት አዛዥ 15/19 ዓመት እሥራት
24 አበቡ ክፍሌ ወሎ ክ/ሀ አዘአኮ ሴቶች ተወካይ 15/19 ዓመት እሥራት
25 ወ/ሮ መሠረት ተ/ዮሐንስ ወሎ ክ/ሀ አዘአኮ ሴቶች ማህበር ተወካይ 15/19 ዓመት እሥራት
26 ምትኩ ጤና በደሴ ዙሪያ አውራጃ ግብርና ሚ/ር ተወካይ 15/19 ዓመት እሥራት
27 አብዱሬ መሐመድ አቢ ደሴ አው/ፍ/ቤት ፕሬዘዳንት የፖ/ን/ኮ አባል 15/19 ዓመት እሥራት
28 ፲/አ በላይ ደስታ የወሎ ክ/ሀ ፖሊስ ባልደረባ 15/19 ዓመት እሥራት
29 ፶/አ መሐመድ የሱፍ የወሎ ክ/ሀ ፖሊስ ባልደረባ 15/19 ዓመት እሥራት
30 ተስፋዬ ንጋቱ በየነ የወሎ ክ/ሀ ሕዝብ ደህንነትና ኢሠፓአኮ ተወካይ 15/19 ዓመት እሥራት
31 ሻ/ል ይማም ኃይሉ ይማም የወሎ ክ/ሀ ሕዝብ ደህንነትና መርማሪ 15/19 ዓመት እሥራት
32 ሻ/ቃ ፍሰሐ ወ/አማኑኤል ደርሰህ የወሎና ሐረር ክ/ሀ ሕዝብ ደህንነት ባልደረባ 15/19 ዓመት እሥራት
33 ሻ/ል አበራ ለገሰ ደቡብ ወሎ ቀጠና 03 ደህንነት ጥበቃ ኃላፊ 15/19 ዓመት እሥራት
34 ፻/አ ባይሳ ጉተማ ደሴ ውህኒ ቤት ባልደረባ 15/19 ዓመት እሥራት በሌለበት
35 ፻/አ ገ/ሥላሴ ሀብቱ ደሴ ውህኒ ቤት ባልደረባ 15/19 ዓመት እሥራት በሌለበት
36 ሙላቱ ገሠሠ ወሎ ክ/ሀ ምክትል አስተዳዳሪ 15/19 ዓመት እሥራት በሌለበት
37 ተስፋእግዚ ሽፈራው ወሎ ክ/ሀ መኢሠማ ተወካይና ፖ/ን/ኮሚቴ 15/19 ዓመት እሥራት በሌለበት
38 ተሾመ ዘወልደማርያም ወሎ ክ/ሀ መኢሠማ ተወካይና ፖ/ን/ኮሚቴ 15/19 ዓመት እሥራት በሌለበት
39 ኑርሁሴን መሐመድ በደሴ ዙሪያ አውራጃ መኢሠማ ተወካይ 15/19 ዓመት እሥራት በሌለበት
40 ኮ/ል አበሻ ታዬ ወሎ ክ/ሀ ፖሊስ ተወካይ 15/19 ዓመት እሥራት በሌለበት
41 ካሣሁን ገ/ማርያም ወሎ ክ/ሀ ገንዘብ ሚ/ር ተጠሪ 15/19 ዓመት እሥራት በሌለበት
42 ዘለቀ አስፋው ወሎ ክ/ሀ መንገድ ትራንስፖርት ተወካይ 15/19 ዓመት እሥራት በሌለበት
43 ግረማ ጥጋቡ ወሎ ክ/ሀ ጤና ጥበቃ ተወካይ 15/19 ዓመት እሥራት በሌለበት
44 ጌታቸው አስረስ የወሎ ክ/ሀ ወጣት ማህበር ተወካይ 15/19 ዓመት እሥራት በሌለበት
45 ሻ/ል ዘገየ በርሔ የወሎ ክ/ሀ ወህኒ ቤቶች ዋና አስተዳዳሪ 15/19 ዓመት እሥራት በሌለበት
46 ተክለማርያም መንግስቱ የወሎ ክ/ሀ ኢሠፓ 1ኛ ፀሐፊ 15/19 ዓመት እሥራት በሌለበት
47 መ/ር ስምረት ወልደየሱስ የደሴ ከተማ አብዮት ጥበቃ ሊቀመንበር 13 ዓመት እሥራት
48 ፈንቲ በየነ የደሴ ከተማ ሕዝብ ደህንነት አባል 10 ዓመት እሥራት
49 ሠይድ ግዛው የወሎ ክ/ሀ ሕዝብ ደህንነት አባል 10 ዓመት እሥራት
50 ብርሃኑ አስፋው የደሴ ከተማ አብዮት ጥበቃ ኃላፊ 6 ዓመት እሥራት
     

እትዮጵያ ለዘላለም ትኑር!!!

Long Live Ethiopia!

......ያ ትውልድ......
ታሪካችሁ ህያው ነው!

The Generation is Immortal!

 

እኛን ማግኘት/Contact us

This email address is being protected from spambots. You need JavaScript enabled to view it.

703 300 4302