YT_TheGeneration

                                                                            YaTewlidTheGeneration

 

በወሎ ክ/ሀ ዋግ አውራጃ በደርግና ተባባሪዎቹ ቀይ ሽብር ተሳታፊ የነበሩ

 

ተራ ቁ. ስም ከነአባት የነበሩበት ኃላፊነት ቦታ መግለጫ
1 አበበ ተሰማ የዋግ አውራጃ አስተዳዳሪ ሞት የተፈረደበት
2 ፶/አ ኃይለየሱስ መሐመድ ዋግ አውራጃ ፖሊስ አባል ዕድሜ ልክ እሥራት በሌለበት
3 ኪሮስ ጌታሁን የዋግ አውራጃ አዘአኮ አባል 15/19 ዓመት እሥራት
4 ታደሰ ገላው ቦሩ የዋግ አውራጃ አዘአኮና ት/ሚ/ር ተወካይ 15/19 ዓመት እሥራት
5 ምትኩ አየለ የዋግ አውራጃ አዘአኮ አባል 15/19 ዓመት እሥራት በሌለበት
6 ሙሉጌታ ተስፋሁን የዋግ አውራጃ አዘአኮ አባል 15/19 ዓመት እሥራት በሌለበት
7 ሻ/ል ብርሃኔ ካባ የዋግ አውራጃ ፖሊስ አዛዥ 15/19 ዓመት እሥራት በሌለበት
8 ወርቁ መኮንን የዋግ አውራጃ አዘአኮ አባል 15/19 ዓመት እሥራት በሌለበት

 

በወሎ ክ/ሀ ዋግ አውራጃ ሰቆጣ ወረዳ በደርግና ተባባሪዎቹ ቀይ ሽብር ተሳታፊ የነበሩ

 

ተራ ቁ. ስም ከነአባት የነበሩበት ኃላፊነት ቦታ መግለጫ
1 ጌታሁን መንግስቱ ወ/ዮሐንስ የሰቆጣ ወረዳ አስተዳዳሪ 15/19 ዓመት እሥራት
2 ከፍያለው ረዳ ካህሳይ የሰቆጣ ከነማ ሊቀ መንበር 15/19 ዓመት እሥራት
3 አያሌው ዳምጠው የሰቆጣ ወረዳ አስተዳዳሪ 15/19 ዓመት እሥራት በሌለበት
4 ያለው አስፋው የሰቆታ ወረዳ ፖለቲካ ተጠሪ 15/19 ዓመት እሥራት በሌለበት
     

እትዮጵያ ለዘላለም ትኑር!!!

Long Live Ethiopia!

......ያ ትውልድ......
ታሪካችሁ ህያው ነው!

The Generation is Immortal!

 

እኛን ማግኘት/Contact us

This email address is being protected from spambots. You need JavaScript enabled to view it.

703 300 4302