በወሎ ክ/ሀ የጁ አውራጃ በደርግና ተባባሪዎቹ ቀይ ሽብር ተሳታፊ የነበሩ
ተራ ቁ. | ስም ከነአባት | የነበሩበት ኃላፊነት ቦታ | መግለጫ |
1 | ፲/አ አባዲ መንገሻ አርአያ | የየጁ አውራጃና የህብሩ ወረዳ አስተዳዳሪ | 20/25 ዓመት እሥራት |
2 | ወ/ር መለሰ አርጋው | የየጁ አውራጃ (ወሎ)ፖሊስ መርማሪ | 20/25 ዓመት እሥራት በሌለበት |
3 | ሻ/ል ኩራባቸው አሳምነው | የየጁ አውራጃ ፖሊስ አዛዥና አዘአኮ አባል | 15/19 ዓመት እሥራት |
4 | ንጉሴ መድመም | የየጁ አውራጃ የፀጥታ ኮሚቴ | 15/19 ዓመት እሥራት |
5 | ግርማ ማሞ | የየጁ አውራጃ ፓርቲ 1ኛ ፀሐፊ | 15/19 ዓመት እሥራት |
6 | ሻ/ባሻ እምሩ መለሰ | የየጁ አውራጃ ፖሊስና ፀጥታ ኮሚቴ አባል | 15/19 ዓመት እሥራት በሌለበት |