በወሎ ክ/ሀ አውሳ አውራጃ በደርግና ተባባሪዎቹ ቀይ ሽብር ተሳታፊ የነበሩ
ተራ ቁ. | ስም ከነአባት | የነበሩበት ኃላፊነት ቦታ | መግለጫ |
1 | ታምራት ምስጋናው | የአውሳ አውራጃ (ወሎ) ሕ/ድ/ጉ/ጊ/ጽ/ቤት ተወካይ | 15/19 ዓመት እሥራት በሌለበት |
2 | አበራ አግማሴ አገሎ | የአውሳና ዋግ አውራጃ ሕ/ድ/ጉ/ጊ/ጽ/ቤት ተወካይ | 15/19 ዓመት እሥራት |
በወሎ ክ/ሀ አውሳ አውራጃ አምባላጌ ወረዳ በደርግና ተባባሪዎቹ ቀይ ሽብር ተሳታፊ የነበሩ
ተራ ቁ. | ስም ከነአባት | የነበሩበት ኃላፊነት ቦታ | መግለጫ |
1 | ታደሰ አብርሃ ሀጎስ | የአምባላጌ ወረዳ (ወሎ)ሕ/ድ ካድሬ | 15/19 ዓመት እሥራት |
2 | ኪሮስ ተወልደ ገ/እዝጊ | የአምባላጌ ወረዳ አስተዳዳሪ | 15/19 ዓመት እሥራት |
በወሎ ክ/ሀ አውሳ አውራጃ ኮረም ወረዳ በደርግና ተባባሪዎቹ ቀይ ሽብር ተሳታፊ የነበሩ
ተራ ቁ. | ስም ከነአባት | የነበሩበት ኃላፊነት ቦታ | መግለጫ |
1 | መኮንን ትኩዬ እንደሻው | የኮረም (ወሎ)ከነማ ተወካይ | 15/19 ዓመት እሥራት |
2 | ባዕደ ማሜ ኃ/ማርያም | የኮረም ከነማ ተወካይ | 15/19 ዓመት እሥራት |
በወሎ ክ/ሀ አውሳ አውራጃ ሊቦ ወረዳ በደርግና ተባባሪዎቹ ቀይ ሽብር ተሳታፊ የነበሩ
ተራ ቁ. | ስም ከነአባት | የነበሩበት ኃላፊነት ቦታ | መግለጫ |
1 | ይግዛው ታየ | የሊቦ አውራጃ ረዳት አስተዳዳሪ | 15/19 ዓመት እሥራት |
2 | ገብረእንድርያስ በያን | የሊቦ አውራጃ የምርት ካድሬ | 15/19 ዓመት እሥራት |
3 | ወ/ር ፍስሐ ወ/ማርያም | የሊቦ አውራጃ ፖሊስ መምሪያ | 15/19 ዓመት እሥራት |
4 | ሻ/ል አዳሙ መለሰ | የሊቦና ደብረታቦር አውራጃ ፖሊስ አዛዥ | 15/19 ዓመት እሥራት በሌለበት |