አዲስ አበባ በከፍተኛ 09 የደርግ ቀይ ሽብር ተሳታፊ የነበሩ
ተራ ቁ. | ስም ከነአባት | ቀበሌ | መግለጫ |
1 | ቀልቤሳ ነገዎ | ከ09 ሊ/መና የአዘአኮ ሰብሳቢ | በዕድሜ ልክ እሥራት |
2 | ስምረት ማሞ ተ/ማ | ከ09 ቀ10 ፀሐፊና አዘአኮ አባል | 20/25 ዓመት እሥራት |
3 | ብርሃኑ ከበደ | ከ09 ቀ09 አብዮት ጥበቃ ሊ/መ | 20/25 ዓመት እሥራት በሌለበት |
4 | አበበ? ቀስቶ ካብትሽ | ከ09 ቀ10 አብዮት ጥበቃ ሊ/መ | 20/25 ዓመት እሥራት |
5 | ካሳዬ ተስፋዬ ገ/ፃዲቅ | ከ09 የቀይ ሽብር ተባባሪ | 15/19 ዓመት እሥራት |
6 | ወ/ር ውበቱ ደፈረሰ ካሣዬ | ከ09 ተመራጭ የአዘአኮ አባል | 15/19 ዓመት እሥራት |
7 | ሸዋንግዛው ማሞ | ከ09 ቀ10 የቀይ ሽብር ተባባሪ | 15/19 ዓመት እሥራት በሌለበት |
8 | ጋሻው ጠና አየለ | ከ09 ቀ07 ሥራ አመራር | 15/19 ዓመት እሥራት በሌለበት |