አዲስ አበባ በከፍተኛ 19 የደርግ ቀይ ሽብር ተሳታፊ የነበሩ
ተራ ቁ. | ስም ከነአባት | ቀበሌ | መግለጫ |
1 | ዳዊት ገብሩ | ከ19 ካድሬ | 20/25 ዓመት እሥራት |
2 | መኮንን በቀለ ታየ | ከ19 ሊቀመንበር አዘአኮ ሰብሳቢ | 15/19 ዓመት እሥራት |
3 | ቶሎሳ ጅፋር ደበላ | ከ19 አብዮት ጥበቃ | 15/19 ዓመት እሥራት |
4 | አሰፋ ደሴ አየነው | ከ19 ተመራጭ | 15/19 ዓመት እሥራት |
5 | እምባቆም ዘርፉ ገናው | ከ19 ቀ49 ሊቀመንበር | 15/19 ዓመት እሥራት |
6 | ሻ/ል አበራ ያዘው ዋቅጅራ | ከ19 ቀ49 አብዮት ጥበቃ | 15/19 ዓመት እሥራት በሌለበት |
7 | ብርሌ ተሾመ አዲስ | ከ19 አብዮት ጥበቃ | 15/19 ዓመት እሥራት በሌለበት |