YT_TheGeneration

                                                                            YaTewlidTheGeneration

ሲዳሞ፦ በወላይታ አውራጃ የደርግ ቀይ ሽብር ተሳታፊ የነበሩ

ተራ ቁ. ስም ከነአባት የነበሩበት ኃላፊነት ቦታ መግለጫ
1 ፻/አ ጥሩነህ ሀብተሥላሴ የደርግ አባል ደቡብ ተነቃናቂ ዕድሜ ልክ እሥራት
2 ስምኦን ጋሎሬ የወላይታ አውራጃ አስተዳዳሪ ዕድሜ ልክ እሥራት
3 ዘገየ ሌሊሶ የኮይሻና የአለታ ወንዶ ወረዳ አስተዳዳሪ ዕድሜ ልክ እሥራት
4 ደጉ ደወሌ የሰዶ ዙሪያ ሕ/ድ/ጉ/ጊ/ጽ/ቤት አባል 25 ዓመት እሥራት
5 ፀጋዬ ተወልደ የወላይታ አውራጃ ቀይሽብር ኮሚቴ አባል 25 ዓመት እሥራት በሌለበት
6 ፈቃዱ ዘበኔ የወላይታ አውራጃ ሕ/ድ/ጉ/ጊ/ጽ/ቤት ኃላፊ 20 ዓመት እሥራት
7 ቀጀላ ኩማ የሁምቦ ወረዳ ሕ/ድ/ጉ/ጊ/ጽ/ቤት ኃላፊ 20 ዓመት እሥራት
8 ጋንታ ባቢሦ የሁምቦ ወረዳ ሚሊሺያ አዛዥ 20 ዓመት እሥራት
9 ሻ/ል አየለ አበበ የወላይታ አውራጃ ፖሊስ አዛዥ 20 ዓመት እሥራት
10 ጌታቸው ከበደ የሶዶ ከተማ አብዮት ጥበቃ አባል 20 ዓመት እሥራት
11 ለምቢቦ ጩርቃ የወላይታ ሶዶ ወረዳ ካድሬ 20 ዓመት እሥራት
12 ጠሞቲዎስ ሣላ የወላይታ አውራጃ አዘአኮ አባል 20 ዓመት እሥራት
13 ፈኩ ሄራኖ የወላይታ ሶዶ ወረዳ ካድሬ 18 ዓመት እሥራት
14 ኃይለሥላሴ ማንከልክሎት የወላይታ ሰዶ ከተማ አብዮት ጥበቃ 18 ዓመት እሥራት
15 ወልደዮሐንስ ቀባ የወላይታ አውራጃ ቀይሽብር ኮሚቴ አባል 18 ዓመት እሥራት
16 ቴጋ ቲማሞ የወላይታ አውራጃ ሚሊሺያ ተጠሪ 17 ዓመት እሥራት
17 መሐመድ አጀቦ የሶዶ ከተማ ሚሊሽያ ተጠሪ 17 ዓመት እሥራት
18 ዳዊት ሸምበሎ የወላይታ አውራጃ ቀይሽብር ኮሚቴ አባል 16 ዓመት እሥራት
19 አበበ ደሙ የወላይታ ሰዶ ቀ05 ሊ/መ ቀይሽብር ኮሚቴ አባል 15 ዓመት እሥራት
20 ጎሣዬ ወ/ፃዲቅ የወላይታ አውራጃ ቀይሽብር ኮሚቴ አባል 15 ዓመት እሥራት
21 ፲/አ አይዛ አሰሌ የወላይታ አውራጃ ፖሊስ አባል 10 ዓመት እሥራት
22 ወ/ር ዘውዴ ዳመና ወላይታ ወህኒ ቤት ባልደረባ 15/19 ዓመት እሥራት
23 ሞላ ጌታሁን የወላይታ አውራጃ ሰዶ ከተማ ቀ01 ተወካይ 15/19 ዓመት እሥራት
24 ኢዮኤል ጃርሶ የወላይታ አውራጃ ጤና ጥበቃ ተወካይ 15/19 ዓመት እሥራት በሌለበት
25 ደረሰ አምባዬ የወላይታ አውራጃ ሕ/ድ/ጉ/ጊ/ጽ/ቤት አባል 15/19 ዓመት እሥራት በሌለበት
26 ፋንቱ ሣጰ ወላይታ ሶዶ ከተማ አብዮት ጥበቃ 15/19 ዓመት እሥራት በሌለበት
     

እትዮጵያ ለዘላለም ትኑር!!!

Long Live Ethiopia!

......ያ ትውልድ......
ታሪካችሁ ህያው ነው!

The Generation is Immortal!

 

እኛን ማግኘት/Contact us

This email address is being protected from spambots. You need JavaScript enabled to view it.

703 300 4302