YT_TheGeneration

                                                                            YaTewlidTheGeneration

 

በሐረር ክፍለ ሀገር በደርግና ተባባሪዎቹ ቀይ ሽብር ተሳታፊ የነበሩ

 

ተራ ቁ. ስም ከነአባት የነበሩበት ኃላፊነት ቦታ መግለጫ
1 ሻ/ቃ መኮንን አህመድ ወራቄ የሐረር ክ/ሀ የሕዝብ ደህንነት ዕድሜ ልክ እሥራት
2 ብርሃኑ በቀለ የሐረር ክ/ሀ አዘአኮ ፀሐፊ 20/25 ዓመት እሥራት በሌለበት
3 ፶/አ ወንድወሰን ጣሴ ሐረር ቀርሳ ወረዳ ፖሊስ አዛዥ 15/19 ዓመት እሥራት 
4 ፲/አ ግርማ ሲሳይ መንገሻ የድሬዳዋ ወረዳ አስተዳዳሪ 15/19 ዓመት እሥራት 
5 ሻ/ል ጣሰው ኃይሌ የደገሃቡር አውራጃ  የመረጃ ማዕከል ኃላፊ 15/19 ዓመት እሥራት በሌለበት
6 ሻ/ል ሰሎሞን ወ/ፃዲቅ የካራማራ ሆስፒታል አስተዳዳሪና አዘአኮ አባል 15/19 ዓመት እሥራት በሌለበት
7 ወ/ር አበራ ጌጡ ሐረር ቀርሳ ወረዳ ፖሊስ አባል 15/19 ዓመት እሥራት በሌለበት
8 ፲/አ ለማ ማሞ አማሬሳ ጦር ሰራዊት ካምፕ ጠባቂ 15/19 ዓመት እሥራት በሌለበት
9 ደንቢ ዲሳሳ የድሬዳዋ ወረዳ ሕ/ድ/ጉ/ጊ/ጽ/ቤት ካድሬ 15/19 ዓመት እሥራት በሌለበት
     

እትዮጵያ ለዘላለም ትኑር!!!

Long Live Ethiopia!

......ያ ትውልድ......
ታሪካችሁ ህያው ነው!

The Generation is Immortal!

 

እኛን ማግኘት/Contact us

This email address is being protected from spambots. You need JavaScript enabled to view it.

703 300 4302