አርሲ፦ በአላባ ወረዳ የደርግ ቀይ ሽብር ተሳታፊ የነበሩ
ተራ ቁ. | ስም ከነአባት | የነበሩበት ኃላፊነት ቦታ | መግለጫ |
1 | ፲/አ በቀለ ክብረት | የአላባ ወረዳ አዘአኮ ሊቀመንበር | 15 ዓመት እሥራት |
2 | ፲/አ አውግቸው መኩሪያ | የአላባ ወረዳ ፖሊስ አዛዥና አዘአኮ | 14 ዓመት እሥራት |
3 | ደጉ ሰላም | የአላባ ወረዳ ከ01 ሊቀመንበር አዘአኮ | 10 ዓመት እሥራት |
4 | ሁሴን ሄገና | የአላባ ቆሊቶ ቀበሌ 02 ሊቀመንበር | 9 ዓመት እሥራት |
5 | ገብርኤል ሣዳሞ | የአላባ ወረዳ አዘአኮ ሊቀመንበር | 8 ዓመት እሥራት |